Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ የመስቀል ላይ ቆይታ ꧁༒꧂ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎም ያሳለፈውን ሕመም ደግሞ በዚህ ንዑስ ክፍል እንመለከታለን፡፡…ይህን በሚያደርግበት ጊዜ የእግሩ ኹለተኛ እና ሦስተኛ አነስተኛ አጥንቶች፤ ወይም በሕክምናው መጠሪያ ኹለተኛ እና ሦስተኛ ሜታታርሳል (2nd and 3rd Metatarsals) ተብለው በሚታወቁት የእግር አነስተኛ አጥንቶች…5 min read·May 3, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ ከግርፍቱ መጠናቀቅ በኋላ ꧁༒꧂በዚህ መልክ ተገርፈው ግርፍቱ ሲያበቃለት በሕመም ብዛት ካላበደ ወይንም ደግሞ በደም እጦት ምክንያት ሕይወቱ ካላለፈ፤ በሰውነቱ ውስጥ ያለው ደም በብዛት ፈስሶ ስለሚያልቅ በህክምናው አጠራር ሃይፖቮሌሚክ ሾክ…5 min read·May 3, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የደረሰው ግርፋት ꧁༒꧂የሳይንስ ጥናት ከስሜት ጋር ራስን ለያይቶ በአመንክዮ ብዛ መረጃዎችን መመልከት እን መመርመርን ይጠይቃል፡፡ ሆኖም ግን አልፎ አልፎ የሳይንሱ ጥናትም ቢሆን የሚያወጣው እና የሚያጎላው መረጃ እጅግ ሰቅጣጭ ከመሆኑ የተነሳ…4 min read·May 2, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ ስቅለተ ክርስቶስ፡ በሕክምና ሳይንስ ሲዳሰስ ꧁༒꧂ይህ ጽሑፍ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእለተ ኀሙስ ማታ ጀምሮ እስከ እለተ ዓርብ ፍጻሜ ስቅለቱ ድረስ ያሉትን ኩነቶች ክንጌል እየተመለከተ በሕክምና ሳይንስ መነጽርነት አብጠርጥሮ ይመረምራል፡፡3 min read·May 2, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒ የደም ወዙን (Hematidrosis) በተመለከተ ያሉ እይታዎች ༒꧂ከላይ ያየናቸው በአጠቃላይ በአንድ ላይ ተደማምረን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ሳደሩትን ተጽእኖ ወንጌላዊው ሉቃስ ሲገልጸው ‹‹ውእቱሰ ፈርሃ፤ ወአውተረ ጸልዩ፤ ወኮነ ሐፍ ከመ ነጸፍጻፈ ደም ዘይወርድ ዲበ ምድር - እርሱ ግን…3 min read·May 2, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ ጸሎተ ኀሙስ ከሥነ ልቡና ሳይንስ እና ሕክምና ꧁༒꧂የክርስትና ሃይማኖት የመገለጥ ሃይማኖት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ኦርቶዶክሳዊያን የነገረ መለኮት ሊቃውንት ይናገራሉ፡፡ የመገለጥ ሃይሞኖት ሲሉምቀድሞ ተሸፍኖ የነበረ እውነታ ኹለት ነገሮች ተሟልተው ሲገለጡ የሚሆነውን…4 min read·May 1, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ በግብረ ሕማማት ውስጥ ሦስት ነገሮች አሉ ꧁༒꧂የመጀመሪያው ጸሎት ሲሆን ‹ዐማኑኤል አምላኪየ ለከኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም› እየተባለ የሚጸለየውና ካህናትና ምእመናን በየመካከሉ የሚደግሙት ዳዊት የዚሁ መገለጫ ነው፡፡ ኹለተኛው ደግሞ ስግደት ነው፡፡…3 min read·Apr 30, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ የግብረ ሕማማት መጽሐፍ ꧁༒꧂በቤተክርስቲያን የጸሎት ሕይወት ውስጥ ታላቅ ቦታ ካላቸው ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱ ‹መጽሐፈ ግብረ ሕማማት› ነው፡፡ ሊቃውንቱ ‹ግብር› የሚለውን ‹አገልግሎት› ብለው ይተረጉሙትና ‹ግብረ ሕማማት› ማለት ‹በሕማማት ወቅት…3 min read·Apr 30, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒꧂ ሰሙነ ሕማማት ꧁༒꧂በጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት እጅግ ከሚወደዱ እና ከሚናፈቁ ወቅቶች አንዱ ሰሙነ ሕማማት ነው፡፡ በዕለተ ሆሣዕና ጀምሮ በዕለተ ትንሣኤ የሚጠናቀቀው እጅግ ላቅ ያለ መንፈሳዊ ሕይወት የሚታይበት ጊዜ ነው፡፡ በላቲን…3 min read·Apr 29, 2024----
Eyuel Solomon Kesis꧁༒በዓለ ስቅለት እና በዓለ እግዝእትነ ሲገጣጠሙ ይሰገዳል ወይስ አይሰገድም?༒꧂ከሚውሉበት ዕለት አንጻር ካየን ከጌታችን ዘጠኙ ዐበይት በዓላት ውስጥ አምስቱ ዐዋድያት በዓላት (Movable feasts) ስለሆኑ ዕለት ይጠብቃሉ፡፡ እነዚህም ሆሣዕና፣ ትንሣኤ እና ጰራቅሊጦስ እሑድን ሳይለቁ ሲውሉ ስቅለት…4 min read·Apr 26, 2024----